"ሃኒሻ በሙዚቃው ዓለም መኖር ያለባት ድምፃዊት ናት" ጋዜጠኛና ሥራ አስኪያጅ ድልነሳው ጌታነህ

HS2.png

Singer Hanisha Solomon. Credit: H.Solomon

ከሞዴልነትና መንፈሳዊ ዝማሬ ወደ ዓለማዊው ሙዚቃ የዘለቀችው ድምፃዊት ሃኒሻ ሰለሞን ስለ መድረክ ጉዞዋ፤ ጋዜጠኛ ድልነሳው ጌታነህ እንደምን የሃኒሻን ጆሮ ገብ ድምፅ ለመድረክ እንዳበቃና ሥራ አስኪያጅዋ እንደሆነ ያወጋሉ።


አንኳሮች
  • የሙዚቃ ሥራ ውጣ ውረድና እርካታ
  • ለዓለም አቀፍ የሙዚቃ መድረክ መብቃት
  • ነጠላና የሙዚቃ አልበም ውጤቶች

Share

Recommended for you