ታካይ ዜናዎች
- ከዓለም ባንክ የተገኘው የ3 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ድጋፍ በትግራይ ክልል 14 ወረዳዎች ለሚገኙ 266 ትምህርት ቤቶች ዕድሳት ሊውል መሆኑ
- በጂቡቲ ተፈፀመ በተባለ የድሮን ጥቃት ከስምንት በላይ ሰዎች መገደል
- በቀድሞው የአሜሪካ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት የውጭ ጉዳዮች ኮሚቴ ሰብሳቢ ላይ የተጣለው የእሥር ብይን
- ከ2018 ጀምሮ የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምርጫ ውስጥ እንዲካተት መወሰን
- በኢትዮጵያ የጮሌ ስልክ ተጠቃሚ ዜጎች ቁጥር ከ31 ሚሊዮን ማለፍ
- የዓለም ገንዘብ ድርጅት የኢትዮጵያ የምጣኔ ሃብት ዋጋ ግሽበት እ.አ.አ በ2025 ወደ 25 በመቶ ከፍ እንደሚልና በ2028 ወደ ነጠላ ዲጂት ዝቅ ሊል ይችላል ትንበያ
- የሎሬየት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ መኖሪያ የነበረው ቪላ አልፋ በቅርቡ ለሕዝብ ጉብኝት እንደሚበቃ መገለጥ