የአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ

SBS Amharic News Image.jpg

Credit: SBS Amharic

የአክሱም ወረዳ ፍርድ ቤት ያሳለፈውን የሙስሊም ተማሪዎች ሂጃብ ዕገዳ የጣሱ ርዕሰ መምህራን በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለው ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ ትዕዛዝ ሰጠ


አንኳሮች
  • የአማራ ክልል በዘንድሮው የትምህርት ዓመት የተማሪዎች ምዝገባ እስከ የካቲት 30 እንደሚቀጥል ገለጠ
  • በአውስትራሊያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ካሮላይን ኬኔዲ የዩናይትድ ስቴትስ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት ለሮበርት ኬኔዲ የጤና ሚኒስትርነት ይሁንታ እንዳይቸሩ አሳሰቡ
  • እሥራኤል ሊባኖስ ውስጥ በሰነዘረቻቸው ሁለት የአየር ጥቃቶች ሳቢያ 24 ሰዎች ተገደሉ

Share