ታካይ ዜናዎች
- በስድስት ወራት ውስጥ ኢትዮጵያ ለ20 የውጭ ሃገራት ዜጎች የኢትዮጵያዊነት ዜኘትን፤ ከ14 ሺህ በላይ ለሆኑቱ ቋሚና ጊዜያዊ የመኖሪያ ፈቃዶችን መስጠት
- ኢትዮጵያውያን ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በፖሊስ ላይ ያላቸው እምነት እጅጉን ዝቅ ያለ ሆኗል መባሉ
- በኬንያ እሥር ቤቶች የነበሩ 346 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገር ቤት መመለስ
- የኢትዮጵያ ጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት በውጭ ምንዛሪ ምክንያት በ100 ቢሊየን ዶላር ዝቅ ማለት መገለጥ
- የዓለም ምግብ ፕሮግራም በበጀት እጥረት ሳቢያ ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት 1500 ሠራተኞች መካካል 38 በመቶውን ለመቀነስ ከውሳኔ ላይ መድረሱ
- ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚወለዱ 1000 ጨቅላ ሕፃናት መካከል 48ቱ የሚሞቱ መሆኑ መነገር
- በኢትዮጵያ ከሚፈጠሩ እርግዝናዎች 42 በመቶዎቹ የለተፈለጉ እርግዝናዎች መሆንና አብዛኛዎቹም በአስገድዶ መደፈር እንደሁ መመልከቱ
- ራሳቸውን መርዘው ወደ ሆስፒታል የሚሔዱ ሰዎች ቁጥር መጨመር