በሜልበርን የጥምቀት በአል እንዴት አለፈ ? በካህናት ዕይታ

Kesis Mengistu and Megabi Mestir 1.jpg

መልአከ ፀሐይ ቀሲስ መንግሥቱ ኃይሌ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የምሥራቅ አውስትራሊያና ኒውዝላንድ አኅጉረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅና የብሪስበን ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ፤እንዲሁም መጋቢ ምስጢር ቀሲስ ስንታየሁ አባተ፤ በምሥራቅ አውስትራሊያ አኅጉረ ስብከት የሜልበርን ምዕራፈ ቅዱሳን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ፤ የዘንድሮው የጥምቀት በዓል በካህናቱ እና ምእመናኑ የጋር ሥራ የተዋጣለት በዓል እንደነበረ ተናግረዋል ።


አንኳሮች
  • የጥምቀት በዓል ሃይማኖታዊና ባሕላዊ እንድምታ
  • አውስትራሊያውያን የበዓሉ አካል ለማድረግ መታቀዱ
  • የመጪው ዓመት ዕቅድ

Share