ታካይ ዜናዎች
- ዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት ለኢትዮጵያ የ250 ሚሊዮን ዶላር የበጀት ድጋፍ የማድረግ ይሁንታ
- የኢትዮጵያ ሠነደ ሙዓለ ንዋይ ገበያ በርካታ ኩባኛዎችን የመሳብ ውጥን
- የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ባለፉት ስድስት ወራት ብቻ ወደ ውጭ ከተላኩ የቡና ምርቶች ከ900 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ማግኘት መገለጥ
- ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተመሠረተበትን 70ኛ ዓመት የማክበር መሰናዶ
- በትግራይ ክልል አክሱም ከተማ ሙስሊም ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት እንዲመለሱ የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍ በመቀሌ መካሔድ