"የእኔ ሕልም ኢትዮጵያውያን ተስማምተው፤ በአንድነት ሀገራቸውን አሳድገው እኩልና ባለፀጋ እንዲሆኑ ነው፤ በሕይወት ዘመኔ ይኼ ሆኖ አያለሁ ብዬ አላስብም" አቶ ቡልቻ ደመቅሳPlay10:11Bulcha Demeksa. Credit: Capitalኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (9.33MB) ያለ ዝንፈት ሁሌም ውድ ሀገሬ ብለው በጠሯት የኢትዮጵያ ዕቅፍ ውስጥ ዳግም ላይመለሱ ለዘላለሙ ያረፉት አቶ ቡልቻ ደመቅሳ፤ ሀገራቸውን በምጣኔ ሃብት ባለሙያነት በምክትል የፋይናንስ ሚኒስትርነት፣ በዓለም አቀፍ መድረክ በዓለም ባንክና በተባበሩት መንግሥታት፣ በፖለቲካው መስክ ድምፃቸው ጎልቶ የሚሰማ የፓርላማ አባል ሆነው አገልግለዋል። በሕይወት ሳሉ ያካሔድነውን ቃለ ምልልስ በዝክረ መታሰቢያነት ደግመን አቅርበናል።አንኳሮችየጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በአቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ጠቅላይ ሚኒስትርነት መተካትየጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ለኢትዮጵያ ሕዝብ ሊያስገኙ የሚችሏቸው ፋይዳዎችና ዕድሎችየቡልቻ ደመቅሳ "My Life" ግለ ሕይወት ተራኪ መጽሐፍ ጭብጦችShareLatest podcast episodesበአማራ ክልል ያለውን የመምህራን ደመወዝ አለመከፈል ለመቋቋም መምህራን የጉልበት ሥራ ለመሥራት ግድ መሰኘታቸው ተመለከተአከባበር፣ ምልሰታዊ ምልከታ፣ ሐዘን፤ የነባር ዜጎችና ፍልስተኞች የጃኑዋሪ 26 አተያይ"አባቶቻችን አንድ የሚያደርግ፤ የሚያሰባስብ ጥምቀትን ፈጥረውልናል፤ ልንጠብቀው የሚገባ መንፈሳዊና ማኅበራዊ ዕሴት ነው" አቶ ሰለሞን በላይሶስና ወጋየሁ፤ ከአውስትራሊያ ጥገኝነት ጥየቃ ለክብር ሽልማት መብቃትRecommended for you11:43ኢትዮጵያና ሶማሊያ አዲስ አበባና ሞቃዲሾ ላይ የተሟላ ዲፕሎማሲያዊ ውክልና ለማድረግ ተስማሙ16:20'ኤርምያስ ወንድሙ ከመሀል ሜዳ መትቶ ያስቆጠራት ግብ ዛሬ ድረስ ባልንጀሮች ሆነን እንድንቀር መንሰአኤ ናት ።' - ሻምበል በላይነህ18:30ሶስና ወጋየሁ፤ ከሜክሲኮ አደባባይ እስከ ሀገረ አውስትራሊያእሥራኤልና ሃማስ 15 ወራት ያስቆጠረውን የጋዛ ጦርነት ለመግታት ከተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ደረሱ08:51'እንኳን ለበአለ ጥምቀቱ አደረሳችሁ ።'- ቀሲስ መንግስቱ ሀይሌ08:34ዩናይትድ ስቴትስ በአማራና ኦሮሚያ ክልሎች በመንግሥትና ታጣቂ ኃይሎች መካከል በየትኛውም ሥፍራ ንግግር እንዲደረግ ለመደገፍ ዝግጁነቷን ገለጠች08:35በዓለ ልደት በኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያን ዘንድ20:18'በእርግዝና ወቅት ማጤስ ለከማኅፀን ውጪ እርግዝና ያጋልጣል፤ከመጠን በላይ ውፍረት ያላቸው እናቶች ልጆች በሁለት እጥፍ ለኦቲዝም የተጋለጡ ይሆናሉ'ዶ/ር በረከት ዱኮ