"በእርግዝና ወቅት ማጤስ ለከማኅፀን ውጪ እርግዝና ያጋልጣል፤ከመጠን በላይ ውፍረት ያላቸው እናቶች ልጆች በሁለት እጥፍ ለኦቲዝም የተጋለጡ ይሆናሉ"ዶ/ር በረከት ዱኮPlay20:18Bereket Duko (PhD) is a research fellow at the University of South Australia. Credit: B.Duko / Getty Imagesኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (18.59MB) ዶ/ር በረከት ዱኮ፤ በደቡብ አውስትራሊያ ዩኒቨርሲቲ የኅብረተሰብ ጤና ተመራማሪ ናቸው። በቅርቡ ከአንድ አጥኚ ቡድ ጋር በመሆን በቅድመ እርግዝናና በእርግዝና ወቅት ሲጋራ የሚያጤሱ ሴቶች ላይ የሚከሰቱ የጤና ጠንቆችን፤ እንዲሁም ከመጠን በላይ ውፍረት ያላቸው ሴቶች የሚወልዷቸው ልጆች ለኦቲዝም ተጋላጭነታቸው እጥፍ መሆኑን ስለሚያመላክተው የጥናት ግኝቶቻቸው ያስረዳሉ።አንኳሮችየትምባሆ ሱስና እርግዝና አልቅጥ ውፍረት ያላቸው እናቶችና የልጆቻቸው የትምህርት አቀባበል አሉታዊ ተፅዕኖምክረ ሃሳቦችShareLatest podcast episodesበአማራ ክልል ያለውን የመምህራን ደመወዝ አለመከፈል ለመቋቋም መምህራን የጉልበት ሥራ ለመሥራት ግድ መሰኘታቸው ተመለከተአከባበር፣ ምልሰታዊ ምልከታ፣ ሐዘን፤ የነባር ዜጎችና ፍልስተኞች የጃኑዋሪ 26 አተያይ"አባቶቻችን አንድ የሚያደርግ፤ የሚያሰባስብ ጥምቀትን ፈጥረውልናል፤ ልንጠብቀው የሚገባ መንፈሳዊና ማኅበራዊ ዕሴት ነው" አቶ ሰለሞን በላይሶስና ወጋየሁ፤ ከአውስትራሊያ ጥገኝነት ጥየቃ ለክብር ሽልማት መብቃትRecommended for you08:51'እንኳን ለበአለ ጥምቀቱ አደረሳችሁ ።'- ቀሲስ መንግስቱ ሀይሌ10:11'የእኔ ሕልም ኢትዮጵያውያን ተስማምተው፤ በአንድነት ሀገራቸውን አሳድገው እኩልና ባለፀጋ እንዲሆኑ ነው፤ በሕይወት ዘመኔ ይኼ ሆኖ አያለሁ ብዬ አላስብም' አቶ ቡልቻ ደመቅሳ11:43ኢትዮጵያና ሶማሊያ አዲስ አበባና ሞቃዲሾ ላይ የተሟላ ዲፕሎማሲያዊ ውክልና ለማድረግ ተስማሙ08:33የጥምቀት ዋዜማ፤ የሙዚቃ ድግስ በሜልበርንእሥራኤልና ሃማስ 15 ወራት ያስቆጠረውን የጋዛ ጦርነት ለመግታት ከተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ደረሱ16:20'ኤርምያስ ወንድሙ ከመሀል ሜዳ መትቶ ያስቆጠራት ግብ ዛሬ ድረስ ባልንጀሮች ሆነን እንድንቀር መንሰአኤ ናት ።' - ሻምበል በላይነህ08:35በዓለ ልደት በኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያን ዘንድ18:30ሶስና ወጋየሁ፤ ከሜክሲኮ አደባባይ እስከ ሀገረ አውስትራሊያ