ኢትዮጵያና ሶማሊያ አዲስ አበባና ሞቃዲሾ ላይ የተሟላ ዲፕሎማሲያዊ ውክልና ለማድረግ ተስማሙ

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png

Credit: SBS Amharic

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር እንደገና እንዲዋቀር ተጠየቀ


ታካይ ዜናዎች
  • የባሕል ሕክምናን በዘመናዊ ሥርዓተ ትምህርት ለማካተት የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች እየተሠሩ እንደሁ በጤና ሚኒስቴር መገለጥ
  • የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ምክር ቤት ምርጫ መታገድ
  • የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር አገልግሎት ካሉት 41 ባቡሮች አገልግሎት እየሰጡ ያሉት 11 ብቻ መሆናቸውን ማስታወቅ
  • በኢትዮጵያ 500 ወረዳዎች የነዳጅ ማደያ እንደሌላቸው መመልከት
  • የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 5 ነጥብ 3 ትሪሊየን ብር ዝውውር መፈፀም
  • የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያርክ በጦርነት እየተሰቃዩ የሕመማቸውን ልክ መናገር ለማይቻላቸው የኦሮሚያና አማራ ክልል ነዋሪዎች ሰላም እንዲያገኙ የሰላም ጥሪ ማቅረብ
  • የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ተቀማጭነታቸው በአዲስ አበባ የሆኑ ዲፕሎማቶች ለመንግሥት ሳያሳውቁ እንዳይወጡ ማስጠንቀቂያ መስጠት

Share

Recommended for you