"ይህን ታላቅ በዓል በአውስትራሊያና የተለያዩ ቦታዎች ለምታከብሩ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን፤ ምኞቴም ፀሎቴም የሕይወት ለውጥ እንዲሆንላችሁ ነው" ፓስተር ናትናኤል ገመዳ

Pastor Natnael Gemeda.png

Pastor Dr Natnael Gemeda. Credit: N.Gemeda

ዶ/ር ናትናኤል ገመዳ - በዘፀአት የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን ፓስተር፤ በዓለ ልደትን አስመልክተው መንፈሳዊ መልዕክታቸውን ያስተላልፋሉ። መልካም ምኞታቸውንም ይገልጣሉ።


አንኳሮች
  • በዓለ ልደት
  • መንፈሳዊ መልዕክት
  • መልካም ምኞት

Share