በዓለ ልደት በኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያን ዘንድ

GENA pic.png

Suza Abebe (L), Wogahate Meles (C), and Tilaye Tarekegn (R). Credit: S.Abebe, W.Meles, T.Tarekegn

ወ/ሮ ወጋሐተ መለስ (ከሜልበርን)፣ አቶ ጥላዬ ታረቀኝ (ከብሪስበን)፣ እና ወ/ሮ ሱዛ አበበ (ከፐርዝ)፤ እንደምን በዓለ ልደት 2017ን እንዳከበሩ ይገልጣሉ፤ የመልካም ምኞት መልዕክቶቻቸውንም ያስተላልፋሉ።


አንኳሮች
  • በዓለ ልደት
  • የበዓል አከባበር በሀገረ አውስትራሊያ
  • የአርአያ በጎ አድራጎት ማኅበር ሚና በበዓለ ልደት

Share

Recommended for you