የጥምቀት ዋዜማ፤ የሙዚቃ ድግስ በሜልበርን

Belayneh.png

Credit: Supplied

አንጋፋውን ድምፃዊ ሻምበል በላይነህን ማዕከል ያደረገ፤ በሜልበርን ምርጥ ድምፃውያንና ሙዚቀኞች የታጀበ የሙዚቃ ድግስ ምሽት ስለመሰናዳቱ አስተባባሪው አቶ አበራ አያሌውና የጥበብ ባለሙያዎቹ ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • የመድረክ ሙዚቃ ድግስ
  • መረዳዳት
  • የጥምቀት ዋዜማ

Share