ዩናይትድ ስቴትስ በአማራና ኦሮሚያ ክልሎች በመንግሥትና ታጣቂ ኃይሎች መካከል በየትኛውም ሥፍራ ንግግር እንዲደረግ ለመደገፍ ዝግጁነቷን ገለጠች

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png

Credit: SBS Amharic

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኅን ባለስልጣን አዲስ ዋና ዳይሬክተር ተሾመለት


ታካይ ዜናዎች
  • የመንበረ ፀባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል እድሳት ተጠናቅቆ መመረቅ
  • ለኤሌክትሪክ መኪናዎች አዲስ መመሪያ መዘጋጀት
  • ኢትዮጵያ በአዲሱ የአፍሪካ ኅብረት የሶማሊያ ሰላም አስከባሪ ተልዕኮ ውስጥ እንድትካተት የሶማሊያ ጥያቄ ማቅረብ
  • የመሬት መንቀጥቀጥ የሚስተዋልባቸው የአፋር አካባቢዎች በፍል ውኃ ሊዋጡ ይችላሉ የሚል ስጋት ማደር
  • የምልክት ቋንቋ ሀገር አቀፍ ቋንቋ እንዲሆን መጠየቅ
  • የኢትዮ ጂቡቲ የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ትርፋማነት መሸጋገር

Share