"በዓለ ጥምቀት በሃይማኖትም፣ በማኅበራዊም፣ እንዲሁም፤ ባሕልን አስጠብቆ ለትውልድ ለማውረስ ትልቅ ፋይዳ አለው" ቀሲስ አንተነህ ወርቁ

Kesis Anteneh Worku and Deacon Dawit Yirgu.png

Kesis Anteneh Worku (L) and Deacon Dawit Yirgu (R). Credit: A.Worku, D.Yirgu / EDUARDO SOTERAS/AFP via Getty Images

ቀሲስ አንተነህ ወርቁ፤ የሲድኒ ደብረ ይድራስ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪ እና ዲያቆን ዳዊት ይርጉ፤ የሲድኒ ደብረ ይድራስ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊና ሚዲያ ክፍል ኃላፊ፤ ስለ ዘንድሮው የሲድኒ በዓለ ጥምቀትና በዓለ ጊዮርጊስ አከባበር መርሃ ግብሮችና ትሩፋቶች ይገልጣሉ።


አንኳሮች
  • በዓለ ጥምቀት
  • በዓለ ጊዮርጊስ
  • መንፈሳዊ በረከቶች
  • የአገልግሎት መርሃ ግብሮች
  • የጥምቀተ ባሕር ማደሪያ ቤት ምዝገባ
  • የመነሻና መድረሻ አድራሻዎች

Share