ታካይ ዜናዎች
- የንግድ ባንኮች ለውጭ ምንዛሪ ሽያጭ የሕገ ወጥ ክፍያ መጠየቃቸው ቀጥሎ እንዳለ መገለጥ
- ከጋምቤላ ክልል ሁለት ዞኖች ታፍነው ከተወሰዱ 13 ሕፃናት መካከል የአንዳቸውም አለመመለስ
- የኢዜማ 75 አባላቶች በተለያዩ አካባቢዎች ለእሥር መዳረግ
- በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ነው የተባለለት የሰብዓዊ ትምህርት ቤት መከፈት
- በአማራ ክልል በጦርነት የወደሙ ትምህርት ቤቶችን መልሶ ለመገንባት 112 ቢሊየን ብር እንደሚያስፈልግ መገለጥ
- የአንጀት ካንሰር በአስከፊ ሁኔታ እየተስፋፋ መምጣት