ታካይ ዜናዎች
- የግብርና ምርምር ተቋማት የመሬት ይዞታዎች ነጠቃ እስካሁንም ዘላቂ መፍትሔ እንዳላገኘ መገለጥ
- የአፍሪካ ኅብረት የዩናይትድ ስቴትስን ከዓለም ጤና ድርጅት አባልነት የመወጣት ውሳኔዋን መልሳ እንድታጤን ማሳሰብ
- ፊኒክስ የክሪፕቶ ከረንሲ ኩባንያ ወደ ኢትዮጵያ መግባት
- 20 ያህል ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ሕይወት ማለፍ በዓለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት መነገር
- ከ2018 የትምህርት ዘመን ጀምሮ ዕድሜያቸው መታወቂያ ለማውጣት የደረሱ ተማሪዎች ለትምህርት ቤት ምዝገባ የፋይዳ መታወቂያ እንደሚጠየቁ መገለጥ
- በኢትዮጵያ 11 በመቶ የሚጠጉ ሰዎች ለድብርት ሕመም መጋለጥ
- ዓለም አቀፍ የቁርዓንና አዛን ውድድር ከጥር 25 ጀምሮ በኢትዮጵያ የሚካሔድ መሆኑ
- የሕፃናት የዱቄት ወተት ከታክስ ነፃ አይደለም መባል
- ባለቤቱን ገድሎ ሥጋዋን ከትፎ መፀዳጃ ቤት ውስጥ የከተተው ተከሳሽ በሞት እንዲቀጣ ብይን መጣል