"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴPlay17:50Melake Tsehay Komos Aba Gebreselassie Gobena (L) and Dr Teferi Belayneh (R). Credit: GS.Gobena and T.Belaynehኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (16.34MB) መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ ጎበና፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪና የሰሜን አፍሪካ ሃገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ፣ ዶ/ር ተፈሪ በላይነህ - በደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አገልጋይ፤ ቤተ ክርስቲያኒቱ ለሶስተኛ ጊዘ ስላዘጋጀችው "ታላቁ የእግር ጉዞና የቤተሰብ ቀን" ዓላማና መርሃ ግብር ያስረዳሉ።አንኳሮችከቀድሞ የጉዞ ተሞክሮዎች የተቀሰሙ ልምዶችመንፈሳዊ፣ ማኅበራዊና ምጣኔ ሃብታዊ ትሩፋቶችአካታችነትዕለታዊ መርሃ ግብሮችማኅበረሰባዊ መልዕክትና ጥሪShareLatest podcast episodes'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ"የትም ሀገር ብንሆን ኢትዮጵያን ከውስጣችን ማውጣት አይቻልም፤በአፍሪካ የመጀመሪያው በሆነው የሰርከስ ማዕከል ግንባታ ኢትዮጵያውያን ተሳታፊ ቢሆኑ ደስ ይለኛል"ሶስና ወጋየሁ