"ድል ሥራ አስኪያጄ ብቻ ሳይሆን ደም ሥሬ ነው፤ ከእኔ ይልቅ የእርሱን ሕልም ባሳካሁ ብዬ እመኛለሁ" ድምፃዊት ሃኒሻ ሰለሞንPlay17:59Dilnesaw Getaneh (L) and Hanisha Solomon (R). Credit: H.Solomonኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (13.76MB) ከሞዴልነትና መንፈሳዊ ዝማሬ ወደ ዓለማዊው ሙዚቃ የዘለቀችው ድምፃዊት ሃኒሻ ሰለሞን ስለ የሙዚቃ ሥራዎቿና አድናቂዎቿ፤ አንጋፋው ጋዜጠኛና የድምፃዊት ሃኒሻ ሥራ አስኪያጅ ድልነሳው ጌታነህ የድምፃዊቷን ዉጣ ውረዶችና ስኬቶች ነቅሶ ይናገራል።አንኳሮችዓለም አቀፍ የሙዚቃ መድረክና ሃኒሻየመድረክ ግብዣዎችየሙዚቃ አድናቂዎች ድጋፍና ምስጋናትልሞችተጨማሪ ያድምጡ"ሃኒሻ በሙዚቃው ዓለም መኖር ያለባት ድምፃዊት ናት" ጋዜጠኛና ሥራ አስኪያጅ ድልነሳው ጌታነህShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለRecommended for you10:11'የእኔ ሕልም ኢትዮጵያውያን ተስማምተው፤ በአንድነት ሀገራቸውን አሳድገው እኩልና ባለፀጋ እንዲሆኑ ነው፤ በሕይወት ዘመኔ ይኼ ሆኖ አያለሁ ብዬ አላስብም' አቶ ቡልቻ ደመቅሳ14:15'ኔልሰን ማንዴላን ከአንድ ሳምንት በላይ አስታመናል፤ ከእሥር ነው የወጡት ምንም የላቸውም በሚል 100 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ሰጥቻለሁ' የቀድሞው ፕ/ት መንግሥቱ ኃ/ማርያም11:45'ሰንደቁን እንደ አንድ ዋርካ ነው የምናየው፤ ሰውን በዘሩ፣ በሃይማኖቱ የማያርቅ ሰው ነው ያጣነው' አቶ መስቀሉ ደሴእሥራኤልና ሃማስ 15 ወራት ያስቆጠረውን የጋዛ ጦርነት ለመግታት ከተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ደረሱ08:35በዓለ ልደት በኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያን ዘንድ18:30ሶስና ወጋየሁ፤ ከሜክሲኮ አደባባይ እስከ ሀገረ አውስትራሊያ07:39የኢትዮጵያውያን-አውስራሊያውያን የ2025 አዲስ ዓመት ተስፋና ምኞቶችኢትዮጵያውያንን ጨምሮ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በዓለም ዙሪያ በዓለ ልደትን እያከበሩ ነው