ኢትዮጵያ በአዲሱ የሶማሊያ ሰላም አስከባሪ ኃይል ውስጥ መካተት እስካሁን አልተረጋገጠም

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png

Credit: SBS Amharic

መንግሥት በአምስት የሲቪል ማኅበረሰብ ላይ የጣለውን ዕገዳ እንዲያነሳ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ጠየቀ


ታካይ ዜናዎች
  • ናይጄሪያ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጨምሮ የተሣፋሪዎችን የመብት ጥሰቶች በተመለከተ ማዕቀብ መጣሏን መግለፅ
  • የትምህርት ሚኒስቴር ዝቅተኛ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ዩኒቨርሲቲዎች እኩል በጀት እንደማይመደብላቸው ማስታወቅ
  • የኢትዮጵያ ቅቅል የሥጋ ምርቶችንና ተረፈ ምርቶችን ወደ ቻይና የመላክ መሰናዶ
  • በአማራ ክልል በሰሜን ወሎ ዞን በተከሰተ የምግብ እጥረት ለተጎዱ ከ100 ሺህ በላይ ዜጎች አስቸኳይ የዕለት ደራሽ ማስፈለግ
  • በአዲስ አበባ አሮጌ መኪናዎች በኮሪዶር ልማት መስመር ላይ እንዳይነዱ ሊታገድ መሆኑ
  • የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አጠቃላይ ሀብት 1 ነጥብ 9 ትሪሊየን ብር መድረስ
  • የአቶ ሽመልስ አዱኛ ከእዚህ ዓለም በሞት መለየት

Share