"በደቡብ አውስትራሊያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ዘንድ ባካሔድነው ጥናት የዕንቅልፍ ማጣት ችግር 40 ፐርሰንት ነው" ዶ/ር ዮሐንስ አዳማ መላኩPlay11:42Dr Yohannes Adama Melaku, Senior Research Fellow at Flinders University. Credit: YA.Melakuኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (10.72MB) ዶ/ር ዮሐንስ አዳማ መላኩ፤ በፍሊንደርስ ዩኒቨርሲቲ የጤናና ሕክምና መካነ ተቋም ገዲብ ተመራማሪ፤ በተለይ በአደላይድ - ደቡብ አውስትራሊያ ነዋሪ ኢትዮጵያውያን ነዋሪዎችን በተመለከተ በቡድን ስላካሔዱት የዕንቅልፍና አመጋገብ ጥናታዊ ምርምር ዓላማና ግኝቶችን ነቅሰው ያስረዳሉ። በደቡብ አውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ጋር በመተባበር ሂደትና ውጤቱንም ቅዳሜ ኖቬምበር 30 / ሕዳር 21 ለማኅበረሰቡ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ እንደምን ለውይይት እንደሚበቃ ይገልጣሉ።አንኳሮችየተመጣጠኑ ምግቦችን ያለመመገብና በቂ ዕንቅልፍን ያለማግኘት ጎጂ ጎኖችየአመጋገብና ዕንቅልፍ ባሕሪያትን የማሻሻያ ብልሃቶችየውይይት መርሃ ግብሮችና አጀንዳዎችተከታይ ውጥኖችተጨማሪ ያድምጡ“የተዛባ አመጋገብ በዓለማችን ውስጥ አንድ ቁጥር የበሽታ መንሥኤ ነው” ዶ/ር ዮሃንስ አዳማ መላኩShareLatest podcast episodes#75 Discussing eyesight and vision (Med)"ጤናማ ልጅ ለመውለድ እናቶች አንባቢ መሆን አለባቸው" በየነ መረሳ"በአፍሪካውያን ሴቶች ዘንድ የቅድመ እርግዝና እንክብካቤ አገልግሎቶች አጠቃቀም ዝቅተኛ ነው" በየነ መረሳየትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕ/ት ጌታቸው ረዳ "ወደ ስልጣን ሽኩቻ እንድንገባ ተገደናል፤ እንደ ሕወሓት መዳን ከፈለግን በእራሳችን እንጂ በውጭ ኃይሎች መሆን የለበትም" አሉRecommended for youVictoria's Opposition leader calls for more African Australians to run for office