“የተዛባ አመጋገብ በዓለማችን ውስጥ አንድ ቁጥር የበሽታ መንሥኤ ነው” ዶ/ር ዮሃንስ አዳማ መላኩ

Community

Dr Yohannes Adama Melaku. Source: YA.Melaku

ዶ/ር ዮሃንስ አዳማ መላኩ - በፊሊንደርስ ዩኒቨርሲቲና በቪክቶሪያ ካንሰር ምክር ቤት የማኅበረሰብ ሥነ ምግብ ተመራማሪ፤ ከአውስትራሊያ መንግሥት ብሔራዊ ጤናና የሕክምና ምርምር ምክር ቤት ለምርምር ማካሄጃ ስላገኙት የ $650,740 ድጎማና አውስትራሊያ፣ ዩናይትድ ስቴትስ፣ እንግሊዝና ቻይናን የሚያካትተውን የምርምር ትኩረት አቅጣጫቸውን አስመልክተው ይናገራሉ።


አንኳሮች


 

  • የማኅበረሰብ ሥነ ምግብ ምርምር
  • የተዛባ አመጋገብ የበሽታ መንስኤነት
  • የጥሬ ሥጋ አመጋገብ
  • ወላጆች በልጆች ላይ ሊያሳድሯቸው ስለሚገቡ በጎ የአመጋገብ ተፅዕኖዎች

Share