"ሎሬየት ፀጋዬ ገ/መድኅን የሀገር ዋርካ የሆነ አይተኬ ድንቅ የፈጠራ ሰው ነው፤ እንደ ፀጋዬ ያለ ሰው በምዕተ ዓመት ውስጥ የሚፈጠረው አንዴ ነው" አበራ ለማ

Trios.jpg

Journalist and Author Aberra Lemma (L), Poet Laureate Tsegaye GebreMedhin (C), and Singer Getache Kassa. Credit: A.Lemma and PD

ጋዜጠኛና ደራሲ አበራ ለማ፤ በድምፃዊ ጌታቸው ካሣ ተዘፍኖ ዘመን ተሻጋሪ ስለ ሆነው "ሀገሬን አትንኳት" ግጥሙ፣ ስለ ባለ ቅኔ ሎሬየት ፀጋዬ ገብረመድኅን ዘርፈ ብዙ ተጠባቢነትና ወዳጅነት አንስቶ ይናገራል። ሥነ ግጥሞቹንም ያስደምጣል።


አንኳሮች
  • "ሀገሬን አትንኳት" እና ድምፃዊ ጌታቸው ካሣ
  • ባለ ቅኔ ሎሬየት ፀጋዬ ገብረመድኅን
  • ስነ ግጥሞች በገጣሚያቸው አንደበት

Share