"ሥነ ፅሑፍ ቁራኛ ነው፤ ከፀሐፊው ጋር በፍቅርም በትንቅንቅም ተያይዘው ይዘልቃሉ፤ አይላቀቁም" ጋዜጠኛና ደራሲ አበራ ለማ

Aberra Lemma plaanet.jpg

Journalist and Author Aberra Lemma. Credit: A. Lemma

ጋዜጠኛና ደራሲ አበራ ለማ፤ በቅርቡ ለአንባቢያን እነሆኝ ስላለው "የዓለማችን ምስጢራት" መፅሐፉና የሥነ ግጥም በረከቶቹ ይናገራል።


አንኳሮች
  • የዓለማችን ምስጢራት
  • የሥነ ግጥም ቃለ ትርጓሜና ፋይዳዎች
  • ሥነ ግጥም ለቀድሞዎቹ የመኢሶንና ኢሕአፓ መሪዎች (ለኃይሌ ፊዳና ብርሃነ መስቀል ረዳ)

Share