"በተማሪዎች ንቅናቄ ወቅት ጥያቄው የብሔሮች መብቶች ይታወቁ እንጂ ከኢትዮጵያ የመለያየትን ሃሳብ ለማጉላትና ኢትዮጵያን ለመበተን አልነበረም" አበራ የማነ አብ

A. Yemaneab.jpg

Abera Yemane-Ab. Credit: A.Yemane-Ab

የ "ለውጥ ናፋቂ ሕይወቴ" መፅሐፍ ራሲ አበራ የማነ አብ፤ በውቅቱ በፀሐፊነት ይመሩት ስለነበረው የዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ተማሪዎች ማኅበር እንቅስቃሴዎችና ስለ ተማሪዎች ንቅናቄ አንኳር አወዛጋቢ የመብት ጥያቄ ዕሳቤ ያስረዳሉ።


አንኳሮች
  • የመላው ኢትዮጵያ ሶሻሊስ ንቅናቄ (መኢሶን) አባልነትና የፓርቲ ፖለቲካ ትግል ጅማሮ
  • የማንነት ፖለቲካና የተማሪዎች ንቅናቄ
  • የተማሪዎች ንቅናቄና የመገንጠል መብት ጥያቄ

Share