"የማውቀው ኢትዮጵያዊነትን ብቻ ነው" አበራ የማነአብ

Abera Yemaneab I.jpg

Abera Yemaneab. Credit: A.Yemaneab

ሰሞኑን "ለውጥ ናፋቂው ሕይወቴ" በሚል ርዕስ ግለ ታሪካቸውን ለአንባቢያን ያበቁት አበራ የማነ አብ ትውልዳቸው ደቡብ ኢትዮጵያ ጠምባሮ፣ እናታቸው ተዋበች ይርዳው ከመርሃ ቤቴ፤ አባታቸው የማነ አብ ጊላይ ከሃማሴን (ኤርትራ) ናቸው። ትረካቸውን ከደቡብ ኢትዮጵያ ጠምባሮ አንስተው፤ በአገር ውስጥና በአውሮፓ ስላካሔዷቸው የተማሪዎች ንቅናቄ የትግል ተሳትፎዎች ያወጋሉ።


አንኳሮች
  • ውልደትና ዕድገት
  • ብሔራዊ ማንነት
  • የኮሌጅ ሕይወትና የማልኮም ኤክስ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግግር

Share