"ስጋቴ እንዳለፉት ጊዜያት ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ እርምጃ ወደፊት ሁለት እርምጃ ወደ ኋላ እንዳይሆን በጣም ከፍተኛ ጥንቃቄ የሚያስፈልግበት ጊዜ መሆኑ ነው" አበራ የማነ አብ

Abera Yemaneab 2.jpg

Abera Yemane-Ab. Credit: A.Yemaneab

የ"ለውጥ ናፋቂው ሕይወቴ" መጽሐፍ ደራሲ አበራ የማነ፤ የኢዲኃቅን የሰላም ልዑክ ቡድን መርተው በግዮኑ የሰላም ጉባኤ ለመታደም ሳይበቁ እንደምን ከቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ በቀጥታ ወደ ዘብጥያ እንደወረዱና የኢትዮጵያን ወቅታዊ ጉዳዮች አስመልክተው አተያያቸውን ያጋራሉ።


አንኳሮች
  • ከሰላም ልዑክ ቡድን መሪነት ወደ እሥረኝነት
  • ዳግም ስደት
  • ተስፋና ስጋት

Share