"የመሬት ለአራሹ አዋጅ ፍትሐዊና ሕዝባዊ ስለሆነ ማንኛውም ተራማጅ ወገን ሊደግፈው የሚገባ ነው የሚል ቁርጠኛ አቋም ነበረን" አበራ የማነ አብ

Revolution square.jpg

Supporters of the pro-communist Ethiopian Workers' party held an Ethiopian and communist flags parade at Revolution Square in Addis Ababa on 13 September 1987 in front of a vast rostrum where the members of the Ethiopian government are gathered during the commemoration of the 13th anniversary of the Ethiopian revolution. Credit: ALEXANDER JOE/AFP via Getty Images

የ"ለውጥ ናፋቂው ሕይወቴ" መጽሐፍ ደራሲና በ66ቱ የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮት ንቅናቄ ወቅት የመኢሶን አመራር አባል የነበሩት አበራ የማነ አብ፤ ስለ መኢሶን ሚናና የመሬት ለአራሹ አዋጅን ፋይዳ አስመልክተው በመጽሐፋቸው ስላሰፈሯቸው አንኳር ጉዳዮች ያስረዳሉ።


አንኳሮች
  • አብዮቱና መኢሶን
  • የመኢሶንና የደርግ ፖለቲካዊ ፍቺ
  • የስደት ሕይወት ከሶማሊያ እስከ አሜሪካ

Share