"አፈር እስካልተጫነኝ ድረስ ኢትዮጵያ ውስጤ ነው የምትኖረው፤ ኑሮዬም የሚሆነው ኢትዮጵያ ነው" ደራሲ ታክሎ ተሾመ

My Country in My Heart.jpg

Taklo Teshome. Credit: T.Teshome

ደራሲ ታክሎ ተሾመ የግለ ታሪክ ወጋቸውን የሚቋጩት በሥነ ፅሑፍ ሕይወት ጉዟቸውና የኑሮ ትልም ዝርጋታቸው ነው።


አንኳሮች
  • የሥነ ፅሑፍ ጉዞ
  • ሀገሬን በልቤ
  • ዞሮ ዞሮ ከአገር

Share