"በምርጥ ባሕላዊ ሙዚቃ የኮራ ሙዚቃ ሽልማትን እንዳሸንፍ ኢትዮጵያውያን የሚሰጡኝ ድምፅ ለአገርም ጭምር ነው" ድምፃዊ አስቻለው ፈጠነ

Singer Aschalew Fetene II.jpg

Singer Aschalew Fetene. Credit: A.Fetene

በኮራ ምርጥ ባሕላዊ የአፍሪካ ሙዚቃ ሽልማት ዘርፍ በኢትዮጵያ ባሕላዊ ሙዚቃ ዕጩ ሆኖ የቀረበው ድምፃዊ አስቻለው ፈጠነ፤ በአገር ውስጥና በባሕር ማዶ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ድምፃቸውን እንዲቸሩት ይጠይቃል። በቅርቡም አዲስ ስለሚያወጣው የሙዚቃ አልበሙ ይዘት ይናገራል።


አንኳሮች
  • አዲስ የሙዚቃ አልበም
  • ሕብረ ብሔራዊ ባሕላዊ ሙዚቃ
  • ኮራ የሙዚቃ ሽልማት ድምፅ አሰጣጥ

Share