"ጎንደር ሃጂና መጪውን የምትታዘብ፤ ትከሻዋ ነትቦባት ሌላውን እየባዘተች የምታለብስ እናት ሆና ነው የምትታየኝ" ድምፃዊ አስቻለው ፈጠነ

Singer Aschalew Fetene I.jpg

Singer Aschalew Fetene. Credit: A.Fetene

ድምፃዊ አስቻለው ፈጠነ፤ ሰሞነኛ ገነን ሆነው ለአፍሪካ ኮራ ሙዚቃ ሽልማት ለዕጩነት ስላበቁት ዘፈኖቹና የሙዚቃ ሕይወት ጅማሮው ይናገራል።


አንኳሮች
  • እናትዋ ጎንደር
  • ካሲና ጎጃም
  • የኮራ ሙዚቃ ዕጩነት

Share