"መጪው ዓመት ሁላችንም የምንመኘውን የምናገኝበት አዲስ ዓመት እንዲሆንልን ምኞቴ ነው" ተዋናይ ተስፋዬ ገብረሃና

Tesfaye NY 2017.png

Actor Tesfaye Gebrehana. Credit: SBS Amharic

ተዋናይ፣ ፀሐፌ ተውኔት፣ አዘጋጅና ዳይሬክተር ተስፋዬ ገብረሃና፤ የግለ ታሪክ ወጉን የሚቋጨው የባሕር ማዶኛ የጥበብ ባለሙያዎች የሚገጥማቸውን ተግዳሮቶች በማንሳትና ለአዲሱ ዓመት 2017 ያለውን መልካም ምኞት በመግለፅ ነው።


አንኳሮች
  • ጥበብና ስደት
  • ሙዚቃና ድራማን በሥርዓተ ትምህርት ውስጥ የማካተት ጥሪ
  • የአዲስ ዓመት ዝግጅት
  • ምስጋና

Share