" 'ሞቷል' የሚባለው በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር እንደተነሳ የምናሳየው የምንሠራቸውን ነገሮች በማሳየትና ተጠያቂም በመሆን ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው

Dr Tesfaye Yigzaw III.png

Dr Tesfaye Yigzawe, President of the Ethiopian Community Association of Victoria. Credit: SBS Amharic

ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ የማኅበረሰብ የበጎ ፈቃደኛ አገልጋይነትን ፋይዳዎች በማመላከት ጥሪዎችን ያቀርባሉ።


አንኳሮች
  • የጎሉ ማኅበረሰባዊ ጥንካሬዎችና ድክመቶች
  • የአገልግሎት ዘርፎች
  • የአገልግሎት ጥሪ ለበጎ ፈቃደኞች

Share