"የኢትዮጵያ ቀን ግብዣችን ለሁሉም ነው፤ እኛ ኢትዮጵያዊነትን አንሰጥም፤ አንነፍግም" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛውPlay15:43Dr Tesfaye Yigzaw, President of the Ethiopian Community Association of Victoria. Credit: SBS Amharicኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (14.4MB) ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ ዲሴምበር 28 / ጥር 20 በሜልበርን - አውስትራሊያ ተከብሮ ስለሚውለው የኢትዮጵያ ቀን ፋይዳዎች ይናገራሉ። ግብዣቸውንም በማኅበሩ ስም ያቀርባሉ።አንኳሮችየኢትዮጵያ ቀን 2024 / 2017ትሩፋቶችብሔራዊ ማንነትን በቀጣዩ ትውልድ ዘንድ ማስረፅአንድነትShareLatest podcast episodesበአማራ ክልል ያለውን የመምህራን ደመወዝ አለመከፈል ለመቋቋም መምህራን የጉልበት ሥራ ለመሥራት ግድ መሰኘታቸው ተመለከተአከባበር፣ ምልሰታዊ ምልከታ፣ ሐዘን፤ የነባር ዜጎችና ፍልስተኞች የጃኑዋሪ 26 አተያይ"አባቶቻችን አንድ የሚያደርግ፤ የሚያሰባስብ ጥምቀትን ፈጥረውልናል፤ ልንጠብቀው የሚገባ መንፈሳዊና ማኅበራዊ ዕሴት ነው" አቶ ሰለሞን በላይሶስና ወጋየሁ፤ ከአውስትራሊያ ጥገኝነት ጥየቃ ለክብር ሽልማት መብቃትRecommended for you19:29'በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላት በቁጥር ትንሽ ቢሆኑም እንኳ ኢትዮጵያ ስትጠራቸው እጅግ የሚያኮራ ድጋፍ ማድረጋቸውን እናደንቃለን' ሚ/ር ጫልቱ ሳኒ20:38'የአውስትራሊያ ከተሞችን በመጎብኘት ለከተሞቻችን የበለጠ ዕድገት፣ ውበትና ምቹነት የሚያግዙ መሠረታዊ ነገሮችን ለመቅሰም ዕድል አግኝቻለሁ' ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒበሽብር ድርጊትነት በተፈረጀው የዩናይትድ ስቴትስ ኒው ኦርሊየንስ የመኪና ጥቃት ሳቢያ ሕይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር 15 ደረሰ05:43'28ኛውን ዓመታዊ የእግር ኳስ ውድድር ጀምረናል፤ 'የኢትዮጵያ ቀን' ን በጉጉት እየተጠባበቅን ነው' አስተባባሪዎችና ታዳሚዎች14:35'የስፖርት ውድድሩና የኢትዮጵያ ቀን ካሰብነው በላይ በጥሩ ሁኔታ ተጠናቅቋል፤ ዓመቱን ሙሉ በልጆቻችን የሚናፈቅ እናድርገው' ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው11:45'ሰንደቁን እንደ አንድ ዋርካ ነው የምናየው፤ ሰውን በዘሩ፣ በሃይማኖቱ የማያርቅ ሰው ነው ያጣነው' አቶ መስቀሉ ደሴ02:02' እንኳን ለፈረንጆቹ የገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ ፡፡ ' - ዶ/ር ግርማ ሞላ08:51'እንኳን ለበአለ ጥምቀቱ አደረሳችሁ ።'- ቀሲስ መንግስቱ ሀይሌ