"ፎቶግራፍ ዓለምን በተለየ መልኩ የማይበት ሌንስ ነው"ፎቶግራፍ አንሺ ያፌት ውብሸት

Photographer Yafet Wubshet Teklu II.jpg

Photographer Yafet Wubshet Teklu. Credit: YW.Teklu

ፎቶግራፍ አንሺ ያፌት ውብሸት ኒውዮርክ ነዋሪ ነው። ሰሞኑ ከ10 ዓመታት የፎቶግራፍ ስብስቦቹ ውስጥ ጥቂቶቹን ነቅሶ አዲስ አበባ ላይ የፎቶ ኤግዚቪሽን ዘርግቶ የካሜራ ቅርሰ ምስሎቹን ለአገር ቤት ተመልካቾች እነሆኝ ብሏል። ለኤግዚቪሽን ስላቀረባቸው ምስሎቹ ይዘት ይናገራል።


አንኳሮች
  • ያፌትና ፎቶ ኤግዚቪሽን በአዲስ አበባ
  • የምስል ገፅታዎች ነፀብራቅ
  • ትልሞች

Share