ከኒውዮርክ አዲስ አበባ፤ያፌት ውብሸትና የመጀመሪያ ፎቶ ኤግዚቪሽኑ በአገር ቤት

Photographer Yafet Wubshet Teklu I.jpg

Photographer Yafet Wubshet Teklu (L). Credit: YW.Teklu

ፎቶግራፍ አንሺ ያፌት ውብሸት ኒውዮርክ ነዋሪ ነው። ሰሞኑ ከ10 ዓመታት የፎቶግራፍ ስብስቦቹ ውስጥ ጥቂቶቹን ነቅሶ አዲስ አበባ ላይ የፎቶ ኤግዚቪሽን ዘርግቶ የካሜራ ቅርሰ ምስሎቹን ለአገር ቤት ተመልካቾች እነሆኝ ብሏል። ለኤግዚቪሽን ስላቀረባቸው ምስሎቹ ይዘት ይናገራል።


አንኳሮች
  • ካሜራና ዓለም አቀፍ ምስሎች
  • ያፌትና ካሜራ
  • ከኒውዮርክ ወደ አዲስ አበባ

Share