"አዝማሪዎች በአድዋ ጦርነት ዋዜማ ስነልቦናዊ የበላይነትን እንደፈጠሩ ሁሉ፤ከድል በኋላም የነፃነትን ፋይዳ በማስረፅ የጎላ ሚና ነበራቸው"ጋዜጠኛ ይነገር ጌታቸው

Yineger Getachew I.jpg

Journalist and Author Yineger Getachew. Credit: Y.Getachew

ይነገር ጌታቸው ጋዜጠኛና ደራሲ ነው። በቅርቡም "የከተማው መናኝ" በሚል ርዕስ የሙዚቃ ተጠባቢውን ኤልያስ መልካ የሙዚቃ ሥራዎችና ሕይወት ያካተተ መፅሐፍ ለአንባቢያን አበርክቷል። አዝማሪዎች በኢትዮጵያ የነፃነት ተጋድሎ ወቅት የነበራቸውን ታሪካ አስተዋፅዖዎች ነቅሶ ይናገራል።


አንኳሮች
  • በአድዋ ጦርነት የአዝማሪዎች ሚና
  • የአዝማሪዎች አስተዋፅዖ በኢትዮጵያዊነት መንፈስ ቀረፃ
  • አዝማሪነትና የአገርኛ የሙዚቃ ክህሎት

Share