"አድዋ የኢትዮጵያን ዘመናዊ ሙዚቃ አዋልዷል"ጋዜጠኛና ደራሲ ይነገር ጌታቸው

Journalist Yineger Getachew II.jpg

Journalist and Author Yineger Getachew. Credit: Y.Getachew

ይነገር ጌታቸው ጋዜጠኛና ደራሲ ነው። በቅርቡም "የከተማው መናኝ" በሚል ርዕስ የሙዚቃ ተጠባቢውን ኤልያስ መልካ የሙዚቃ ሥራዎችና ሕይወት ያካተተ መፅሐፍ ለአንባቢያን አበርክቷል። አዝማሪዎች በኢትዮጵያ የነፃነት ተጋድሎ ወቅት የነበራቸውን ታሪካዊ አስተዋፅዖዎች ነቅሶ ይናገራል። አድዋና ዘመናዊ ሙዚቃንም አጣቅሶ ያነሳል።


አንኳሮች
  • የአድዋ ድል ማግስትና የኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ ትስስሮሽ
  • በአምስቱ ዓመት የጣሊያን ወረራ ወቅት የአዝማሪዎች ሚና
  • የአድዋ መንፈስና የዘመናዊ ሙዚቃ ባለሙያዎች

Share