"የምሥራቅ አፍሪካ ወጣቶች ረስተውናል፤ ኢትዮጵያዊ ታሪካችንንና መለያችንን ለአዲሱ የአፍሪካ ትውልድ አልሸጥንም" የፊልም ባለሙያዎች ሔኖክ ተሾመና ሃብታሙ መኮንን

Teshome and Mekonen.png

Henok Teshome (L), and Habtamu Mekonen (R). Credit: H.Teshome and H.Mekonen

የፊልም ጥበብ ነፃ የተምህርት ዕድላቸውን ናይሮቢ ኬንያ ያጠናቀቁት ኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች ሔኖክ ተሾመና ሃብታሙ መኮንን፤ የትምህርት ዕድሉ እንደምን ለዓለም አቀፍ መድረክ እንዳበቃቸውና ግባቸውን ከአገር ቤትና ከአኅጉር አሻግረው ሉላዊ እንዳደረጉ ይገልጣሉ። በኬንያ ቆይታቸው ባይተዋርነት ሳይሆን ቤተሰባዊ ስሜት እንዲሰማቸው ላደረጓቸው የኬንያ ነዋሪ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላትንና በኬንያ የኢትዮጵያ ኤምባሲን ያመሰግናሉ።


አንኳሮች
  • ነፃ የትምህርት ዕድል
  • ድንበር አልባ የፊልም ፕሮጄክት ውጥን
  • የማኅበረሰብና የኤምባሲ ድጋፍ

Share