ሃብታሙ መኮንን፤ ከኢትዮጵያና ምሥራቅ አፍሪካ የመጀመሪያው አጭር ፊልም ዓለም አቀፍ Emmy ሽልማት አሸናፊ

HabtaMu Mekonen Stop War.png

Habtamu Mekonen (R). Credit: H.Mekonen

ፊልም ቀራጭ፣ ፀሐፊና ዳይሬክተር ሃብታሙ መኮንን፤ 'STOP WAR' በሚለው አጭር ፊልሙ የ2023 International Emmy Awards በወጣቶች ዘርፍ በታሪክ ከኢትዮጵያና ከምሥራቅ አፍሪካ የመጀመሪያው አሸናፊ ሆኗል። እንደምን በነፃ የትምህርት ዕድል ሳቢያ ወደ አገረ ኬንያ ዘልቆ የአያሌዎች ሕልም የሆነውን የከበረ ሽልማት በተማሪነት የፊልም ሥራው ለመጎናፀፍ እንደበቃ ይናገራል።


አንኳሮች
  • የ 'STOP WAR' አጭር ፊልም ጭብጥ
  • የ2023 JCSI የወጣት የፈጠራ ሽልማት ውድድር አሸናፊነት
  • ነፃ የትምህርት ዕድልና ምረቃ

Share