"አቴቴ በገጠሩ ወሎ አሁንም ድረስ አለች"ዶ/ር አሰፋ ባልቻ
Dr Assefa Balcha. Credit: A.Balcha
የቀድሞው የወሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንትና የግል ተመራማሪ ዶ/ር አሰፋ ባልቻ፤ በቅርቡ በ"Journal of Afroasiatic Languages, History and Culture (JAAL)" መጽሔት ላይ "Feast for Health: Atete Possession Ritual in Wallo" በሚል ርዕስ ለሕትመት ስላበቁት መጣጥፋቸው ይናገራሉ።
Share