"አቴቴ ከመንፈሳዊ አምልኮና ቤተሰባዊ ጥበቃ ባሻገር የሴቶች የቤት ውስጥ ነፃነት ወይም እፎይታ ማግኛም ናት"ዶ/ር አሰፋ ባልቻPlay14:13Dr Assefa Balcha. Credit: A.Balchaኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (9.83MB) የቀድሞው የወሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንትና የግል ተመራማሪ ዶ/ር አሰፋ ባልቻ፤ በቅርቡ በ"Journal of Afroasiatic Languages, History and Culture (JAAL)" መጽሔት ላይ "Feast for Health: Atete Possession Ritual in Wallo" በሚል ርዕስ ለሕትመት ስላበቁት መጣጥፋቸው ይናገራሉ።አንኳሮችየአቴቴ መነሻና ሥርዓተ አምልኮአቴቴና ፆታአቲቴ በወሎተጨማሪ ያድምጡ"አቴቴ በገጠሩ ወሎ አሁንም ድረስ አለች"ዶ/ር አሰፋ ባልቻShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ