"ቡዳነት በዘር ይተላለፋል ተብሎ ይታመናል"ዶ/ር አሰፋ ባልቻ

Dr Assefa Balcha.jpg

Dr Assefa Balcha. Credit: A.Balcha

የቀድሞው የወሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንትና የግል ተመራማሪ ዶ/ር አሰፋ ባልቻ፤ በቅርቡ በ"Journal of Afroasiatic Languages, History and Culture (JAAL)" መጽሔት ላይ "A Historical interrogation on 'Buda related' Ailments in Wallo" በሚል ርዕስ ለሕትመት ስላበቁት መጣጥፋቸው ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • የቡዳ ታሪካዊ መነሻ ሥፍራ
  • ቡዳ ማን ነው?
  • የቡዳ የሙያ መስክ ማኅበረሰባዊ ፍረጃ

Share