"ቤተ ክርስቲያን ቡዳ አለ ብላ አምናም፤አስተምራም አታውቅም፤ሰው ሰውን አይበላም የሚለው የቤተ ክርስቲያንም አቋም ነው"ዶ/ር አሰፋ ባልቻ

Dr assefa Balcha Negewo.jpg

Dr Assefa Balcha. Credit: A.Balcha

የቀድሞው የወሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንትና የግል ተመራማሪ ዶ/ር አሰፋ ባልቻ፤ በቅርቡ በ"Journal of Afroasiatic Languages, History and Culture (JAAL)" መጽሔት ላይ "A Historical interrogation on 'Buda related' Ailments in Wallo" በሚል ርዕስ ለሕትመት ስላበቁት መጣጥፋቸው ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • በቡዳ የመያዝ ምልክቶች
  • ቡዳና አውራ ጣት
  • ማርከሻ
  • ቡዳን ቡዳ አይበላውም

Share