"ለእኔ ሥነ ስዕል ማለት እንከን የለሽ ያልሆነ ነገር ነው" - አርቲስት ኦላና ዳመና ጃንፋ

I am No Speak english.jpg

Credit: Olana Janfa.

አርቲስት ኦላና ጃንፋ፤ በአገረ አውስትራሊያ የሕይወት ጎዳና እንደምን ብሩሽና ቀለሙን አዋድዶ የራሱን የሥነ ስዕል ዘይቤ ፈልጎ እንዳገኘና የተሰባበሩ የእንግሊዝኛ ቃላትን እንደምን ለሥነ ሰዕል ሥራዎቹ እንደሚጠቀምባቸው ይናገራል።


አንኳሮች
  • ግላዊ የሥነ ስዕል ዘይቤ
  • የጥበብ ምልክታዎች በከፍተኛውና የሠራተኛ መደቦች ዘንድ
  • የፍልሰተኞች ሕይወት ነፀብራቅ በቅብ ሥራዎች ገፅታ

Share