ኪነ ጥበብና ዲፕሎማሲ፤ የኢትዮጵያና ዩናይትድ ስቴትስ 120ኛው ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ጥበባዊ ተሃስቦPlay18:26Ethiopian Artists with the US embassy staff at the Embassy of the United States of America in Addis Ababa. Credit: Suppliedኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (14.38MB) በ1903 በዳግማዊ ምኒልክ ፊርማ መሠረቱ የፀናው የኢትዮጵያና ዩናይትድ ስቴትስ ይፋ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ከኮሪያ እስከ ቀዝቃዛው ጦርነት፤ ከምጣኔ ሃብትና ረድዔት ድጋፍ እስከ ሰብዓዊ መብቶችና ዲሞክራሲያዊ ርዕዮተ ዓለሞች ተፈትኖ 120ኛ ዓመቱን አስቆጥሯል። ኪነ ጥበባዊ ትሩፋቶቹም እንደምን በመድረክ ተነስተው በኢትዮጵያውያን የጥበብ ባለሙያዎች አንደበት እንደተዘከሩ አርቲስት ዓለማየሁ ገብረሕይወት ነቅሰው ይናገራሉ።አንኳሮችዲፕሎማሲያዊ ዝክረ በዓልየኢትዮጵያ ድንቅ የጥበብ ልጆችየኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የጥበብ አስተዋፅዖዎች በባሕር ማዶና ሀገር ቤትተጨማሪ ያድምጡ"እንደ ሀገር የተቋም ግንባታ ችግር አለብን፤ አዲስ አበባ ውስጥ ቢያንስ ተጨማሪ አራት ቲአትር ቤቶች ያስፈልጉናል" አርቲስት ዓለማየሁ ገብረሕይወትShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ