"እንደ ሀገር የተቋም ግንባታ ችግር አለብን፤ አዲስ አበባ ውስጥ ቢያንስ ተጨማሪ አራት ቲአትር ቤቶች ያስፈልጉናል" አርቲስት ዓለማየሁ ገብረሕይወት

Artist Alemayehu Gebrehiwot.png

Artist Alemayehu Gebre-Hiwot. Credit: Supplied

አርቲስት ዓለማየሁ ገብረሕይወት፤ የኢትዮጵያን ዐበይት የቲአትር ችግሮችና ዕምቅ የኪን ጥበብ ክህሎቶችን አንስተው ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • ሃሳብን በነፃነት የመግለጥ መብቶች ጥበቃ
  • የኪነ ጥበብ አቅም ግንባታ
  • ቴክኖሎጂያዊ ሽግግር

Share