"አልበሜን 'የሰላም ዜማ' ያልኩት ሰላም ከእግዚአብሔር የተሰጠን ብቻ ሳይሆን እርስ በእርሳችን የምንሰጣጠው ስጦታ ነው በሚል ነው" አቢይ ሳህሌ

Mahamud Ahmed and Abiy Sahle.jpg

Singer Mahamoud Ahmed (L), and Saxophonist Abiy Sahle Abebe. Credit: AS.Abebe

ሳክስፎን ተጫዋች አቢይ ሳህሌ፤ "የሰላም ዜማ" ሲል የሰየመውን የመጀመሪያ የሙዚቃ አልበሙን ኢትዮጵያውያን በታደሙበት ቅዳሜ ኖቬምበር 26 / ሕዳር 17 ፉትስክሬይ - ሜልበርን ለማስመረቅ ተሰናድቷል። ስለ ሙዚቃ ሥራዎቹ ያወጋል።


አንኳሮች
  • ጉዞ ከኢትዮጵያ ወደ አውስትራሊያ
  • ወደ አገር ቤት ላለመመለስ ከውሳኔ ላይ መድረስ
  • "የሰላም ዜማ"

Share