በኢትዮጵያ ከ600 ሺህ በላይ ሰዎች የኤች.አይ.ቪ ቫይረስ በደማቸው ውስጥ እንዳለ ተገለጠ

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png

Credit: SBS Amharic

ለኢትዮጵያ በየዓመቱ 270 ሚሊየን ኮንደም የሚያስፈልግ ቢሆንም ወደ ሀገር ቤት እየገባ ያለው የኮንደም መጠን ከ90 ሚሊየን ያልበለጠ ነው።


ታካይ ዜናዎች
  • ለኢትዮጵያና ኤርትራ ግንኙነት መሻከር የውጭ ኃይሎች ጣልቃ ገብነት አንዱ ምክንያት ነው መባል
  • የዓለም አቀፍ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ተሸላሚ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች
  • የኢትዮጵያ አየር መንገድ የዓመታዊው የአፍሪካ ሲቪል አቬየሽን ኮሚሽን አሸናፊ መሆን
  • በሕወሓትና ጊዜያዊ አስተዳደሩ መካከል የተፈጠረውን ችግር ለመፍታት ቁርጠኝነት የለም መባሉ
  • በመቀሌ የተሃድሶ ማዕከል ስልጠና ያጠናቀቁ 320 የመጀመሪያ ዙር የትግራይ ክልል የቀድሞ ተዋጊዎች ወደ ማኅበረሰቡ መቀላቀል
  • የቀድሞው የሰላም ሚኒስትር ደኤታ አቶ ታየ ደንደአ በዋስ ከእሥር እንዲለቀቁ የፍርድ ቤት ውሳኔ ማለፍ
  • የኢትዮጵያ፣ ጂቡቲና የሱዳን ቴሌኮም ኩባንያዎች በጋራ ለመሥራት መምከር
  • የሲሚንቶ ዋጋ በአምራች ፋብሪካዎች እንዲወሰን መወሰን
  • የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን በበጀት እጥረት ምክንያት ከሴካፋ የዞን ማጣሪያ ውድድር መገለል
  • ሴት ልጁን ገድሎ መቃብሯ ላይ ጫት የተከለው አባት የእሥር መቀጮ

Share