"ኢትዮጵያ ውስጥ ለትምህርት ጥራት ዝቅተኛነት ፖለቲካው የትምህርት ሥርዓቱን ጠርንፎ መያዙና የትምህርት ሥርዓቱ ማጥበቂያ ብሎኖች እየወለቁ መሔድ ነው" ዶ/ር ታፈረ መላኩ

Dr Tafere Melaku.jpg

Dr Tafere Melaku. Credit: T.Melaku

ምልሰታዊ ምልከታ 2022፤ዶ/ር ታፈረ መላኩ - የደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት፤ የዩኒቨርሲቲያቸውን የከፍተኛ ተቋም ትምህርት ሚናና ትልሞች አንስተው ይናገራሉ። ከዩኒቨርሲቲው ውጥኖች አንዱ የሆነው የቋንቋ፣ ሥነ ፅሁፍና ባሕል የልህቀት ማዕከል ምስረታ ፕሮጄክትም ለትውልድ መቅረጫነትና ኢትዮጵያ ላለችበት ቀውስ መፍቻነት ያግዛል ከሚል ዕሳቤ እንደሆነ ያመላክታሉ።የ2022 መገባደጃ አስባብ በማድረግ በምለሰታዊ ምልከታ ደግመን አቅርበናል።


አንኳሮች
  • "Astonishing Addis Ababa: Ethiopian Short Stories Anthology" መጽሐፍ ሕትመት ዓላማ
  • የቋንቋ፣ ሥነ ፅሑፍና ባሕል ልህቀት ማዕከል ፕሮጄክት
  • የአገራዊ የትምህርት ጥራት ደረጃ የማሽቆልቆል መንስዔዎችና ምክረ ሃሳቦች

Share