"ከአብዛኛው ኢትዮጵያውያን የባሰ ደሃ ቤተሰብ ውስጥ ስለወጣሁ በራስ መተማመን አልነበረኝም" ሼፍ አንተነህ ድፋባቸው

Chef Anteneh Difabachew Pic I.jpg

Chef Anteneh Difabachew. Credit: A.Difabachew

ዋና ምግብ አብሳይ አንተነህ "ስደተኛው ሼፍ" በሚል መጠሪያ የግለ-ሕይወት ታሪኩን በቀዳሚነት በአማርኛ አስፍሯል፤ ከሰሞኑ በስደት አገሩ የጀርመንኛ ቋንቋ መልሶ ለዳግም ሕትመት በማብቃት አንባቢያን ሕይወቱን እንዲጋሩት እነሆኝ ብሏል። ዛሬን በአገረ ጀርመን ባለ አምስት ኮከብ ሆቴል ዋና ምግብ አብሳይነት እየገፋ፤ ትናንትን በእጅጉ ብርቱ በሆኑ ፈተናዎች ውስጥ ወድቆ በመነሳት ያለፈበትን የልጅነት ሕይወቱን በምልሰት ያነሳል። ነገ ላይም ብሩህ ተስፋን አሳድሮ ይገኛል።


አንኳሮች
  • የመፅሐፉ ጭብጦች
  • የልጅነት ሕይወት ፈተናዎች
  • ከቤት እስከ ሆቴል ማዕድ ቤት

Share